1.
3. ራዕይ
በገበያ የሚረራ ዘመናዊ ግብርናና ከድህነት የተላቀቀ ሕብረተሰብ መፍጠር፡፡
4. ተልዕኮ
- በገበያ የሚመራ ዘመናዊ የግብርና ዘዴ ማስፋፋት
- የተፈጥሮ ሀብትን መንከባከብ፣ ማልማትና በዘቂነት ጥቅም ላይ ማዋል፣
- ዘመናዊ የግብርናግብዓት ሥርዓትን መዘርጋት፣
- የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት አቅም ማጎልበት፣
- ሴቶችና ወጣቶችን ለልማት ማብቃትና ተጠቃሚ ማድረግ፣
5. እሴቶች
- የሰው ኃይል ልማትን ለተቋማዊ ስኬት እናውላለን ፣
- ቀጣይ ዕድገትን ለማረጋገጥ የማያቋርጥ ለውጥን ባሕላችን እናደርጋለን፣
- ለመልካም አስተዳደር መርሆዎች እንገዛለን፣
- ተገልጋይን ለማርካት ተግተን እንሠራለን፣